በሱዳን በሕዝብ ብዛት ሁለተኛዋ ከተማ የሆነችው ኦምዱርማን፣ በአንድ ወቅት የደራ የገበያ ስፍራ ሆና እንዳልነበር፣ አሁን ለአንድ ዓመት ተኩል ያህል በዘለቀው ጦርነት ወድማለች ማለት ይቻላል። ቪኦኤ ...
Sudan: The country’s army launched artillery and airstrikes in the capital of Khartoum on Thursday in its biggest operation ...
የሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም ዛሬ ሐሙስ በአየር እና በመድፍ ጥቃቶች መናወጧን አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ የአይን አማኞች እና ወታደራዊ ምንጮችን ጠቅሶ ዘገበ፡፡ የጦር ሠራዊቱ የፈጥኖ ደራሽ ድጋፍ ሰጪ ይዞታዎችን የደበደበ ሲሆን በርካታ ነዋሪዎች እንደገለጡት ግጭቱ ሌሊት ላይ ነው የጀመረው፡፡ የዛሬው ጥቃት የጦር ኃይሉ በዋና ...
ከባድ ዝናብ ይዛ በሜክሲኮ ባህረ ሰላጤ በከፍተኛ ፍጥነት እየተጓዘች ያለችው ሃሪኬን ሄለን የዩናይትድ ስቴትስ ፍሎሪዳ ግዛት በማቅናት ላይ መሆኗን የዩናይትድ ስቴትስ ብሔራዊ የሃሪኬን ክትትል ማዕከል ...